ከ ጎዳና ወደ ትምህርት ቤት: ለኢትዮጵያ ልጆች ሁለተኛ ዕድል እንስጥ

አዎንታዊ ለውጥ ለመፍጠር በተልዕኳችን ይቀላቀሉን። የእርስዎ ድጋፍ የብዝዎች ህይወት ሊለውጥ እና ጠንካራ ማህበረሰቦችን መገንባት ይችላል።

ኣሁኑኑ ይለግሱ

1000+

የተለወጠ ህይወት

500+

በጎ ፍቃደኞች

100+

ፕሮግራሞች በኣመት

10

የኣገልግሎት ኣመታት

ልዩነት እንድንፈጥር ያግዙን

የእርስዎ ልገሳ የኣንድን ህፃን ህይወት ለዘላለሙ ሊቀይረው ይችላል።

ልገሳው የአንድ ጊዜ ነው።

Donate Now

የእኛ ተልእኮ፣ ግብ እና ራዕይ

በ ኣንድ ግዜ ኣንድ እርምጃ እየሄድን ድጋፍ የሊላቸው ህፃናት ህይወት ላይ ልዩነትን መፍጠር

ተልእኳችን

ለተቸገሩ ልጆች እንክብካቤ፣ ድጋፍ እና እድሎች ለመፍጠር፣ ብሩህ የወደፊት ጊዜ እንዲገነቡ ማጎልበት ነው።

ግባችን

እያንዳንዱ ልጅ ዘላቂ በሆነ ፕሮግራም አማካኝነት መሠረታዊ ፍላጎቶችን ፣ ትምህርቶችንና ስሜታዊ ድጋፍ እንዲያገኝ ለማድረግ ነው።

ራእያችን

እያንዳንዱ ልጅ የሚደገፍበት ፣ የሚወደድበትና ሕልሙን የማሳካት እድሎች የሚሰጥበት ዓለም ነው።

  • Kortrijksestraat 100 3010 Kessel-Lo
  • info@misgana.be
ስልክ ቁጥሮች
Roza Pizzo Giovanni +32 476 30 86 80 ኣማርኛ እና ኦሮምኛ
Koen Van Damme +32 468 20 26 27 ፈረንሳይኛ፣ ኢንግሊዝኛ እና ዴች
Mekonen Demeke +32 485 93 10 15 ኣማርኛ እና ኢንግሊዝኛ
ምስጋና ጂዮቫኒ +32 488 57 74 30 ኣማርኛ፣ ኢንግሊዝኛ እና ዴች